ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "ወደ መኝታህ በምትሄድበት ጊዜ ሁሉ 'አያተል ኩርሲን' (Ayat… — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 — TG.ME

ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
"ወደ መኝታህ በምትሄድበት ጊዜ ሁሉ 'አያተል ኩርሲን' (Ayat al Kursi) ቅራ። (ይህን ካደረግክ) አላህ ጠባቂ ይመድብልሃል፣ እርሱም ካንተ ጋር ይቆያል እንዲሁም እስከ ጠዋት ድረስ ምንም ዓይነት ሰይጣን ወደ አንተ አይቃረብም።"
(ሰሂህ አል-ቡኻሪ፡ 2311


#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር

https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
❤8
September 5, 2026 332 2