የአሏህ መልእክተኛ ሙሐመድ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡
"የአዳም ልጅ የሚሠራው መልካም ሥራ ሁሉ ይደባረቅለታል። አንድ መልካም ሥራ በአሥር እጥፍ፣ እስከ ሰባት መቶ እጥፍም ድረስ ይጨምራል። አላህም እንዲህ ይላል፡ ‘ከፆም በስተቀር፤ እሱ ለእኔ ነው፤ እኔው ራሴም ምንዳውን እከፍልበታለሁ...’"
( ምንጭ፡ softball-ቡኻሪ 1904 (እንዲሁም ሙስሊም 1151) )
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር
https://t.me/Qallbdoc
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
Forwarded fromየሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

8September 4, 2026 512 1