ክፍል 1፡ ምልክቶቹ
1. #የማሳከክ_ስሜት ይህ የመጀመሪያው ምልክት ሲሆን በሰውነት ላይ ትናንሽ ሽፍታዎች ይፈጠራሉ። ምልክቱ የሚነሳው ሲህር ያለበትን ልብስ ሲለብሱ ብቻ ነው። ማሳከኩ እጅግ አሰቃቂ ከመሆኑ የተነሳ ቆዳ እስኪደማ ድረስ ሊያኩ ይችላሉ፤ ይህም መተኛትም ሆነ ከሰው ጋር ማውራት ይከለክላል።
2. #ቀላል_የማይባል_ማቃጠል በጭንቅላት ላይ የሚሰማ የሚነድ ስሜት ነው። ልክ ውሃ ወደ አፍንጫ በፍጥነት ሲገባ እንደሚሰማው አይነት ህመም ይፈጠራል። ከእንቅልፍ ሲነቁ ወይም ጎንበስ ብለው ቀና ሲሉ ልብሱ ላይ ያለው ጠረን ሲሸታቸው ጭንቅላታቸው ይቃጠላል።
3.#ልብ_የሚሰልብ_ጭንቀት ሁልጊዜም የመጨነቅ፣ የማልቀስና የመነጫነጭ ስሜት ይኖራል። በተለይም ልብሱ በስጦታ መልክ የተሰጠ ከሆነ፣ ያ ልብስ ባለበት ስፍራ ሁሉ ታካሚው በከባድ ጭንቀት ውስጥ ይወድቃል።
4. #ብርቱ_የቆዳ_መላላጥ ቪታሚኖችን ቢጠቀሙ እንኳ የእጅና የእግር ቆዳዎች እንደ እባብ ይላላጣሉ፤ ቅርፊትም ይሰራሉ።
5. #ዶክተር_የማይፈውሰው_መታፈን ሲህር የተሰራበትን ልብስ ለብሰው መንቀሳቀስ አይችሉም። በበርሜል ውስጥ ታፍኖ እንደተዘጋበት ሰው የመታፈንና የማስጠላት ስሜት ይሰማቸዋል።
6. #ክፉ_ተቅማጥና_ትውከት ሲህሩ በተሰራ ሰሞን የሚከሰት ሲሆን፣ በሰገራ ላይ ደም ሊቀላቀል ይችላል። በዚህ ወቅት ታካሚው ተስፋ ይቆርጣል፤ የሞት ፍርሃትና የኑሮ መራርነት ይሰማዋል።
ህክምናው
ምልክቶቹም ህክምናውም በቀልብ ዶክተር ቻናል ላይ ይቀጥላል...
#ሲህር #የልብስ_ሲህር #ሩቅያ #ቀልብ_ዶክተር #ኢስላማዊ_ህክምና #ጤና #ፈውስ #አላህ_ይፈውሳችሁ #ቁርአን #ትምህርት #ሳሂር #መንፈሳዊ_ህክምና
#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
