የአሏህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ "ጠንካራ ሰው ማለት በታጋይነቱ (በጥንካሬው)… — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 — TG.ME

የአሏህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ "ጠንካራ ሰው ማለት በታጋይነቱ (በጥንካሬው) ሰዎችን የሚያሸንፍ አይደለም፤ ነገር ግን ጠንካራ ሰው ማለት በሚቆጣበት ጊዜ እራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው::"
(ምንጭ፦ ሳሒሕ አል-ቡኻሪ እና ሳሒሕ ሙስሊም)

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር

https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
❤12
August 30, 2026 695 2