ከአነስ (ረድየላሁ ዐንሁ) ተዘግቧል፤ ለታቢት (ረሒመሁላህ) እንዲህ አለው፦
“በአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ይያዙበት በነበረው ሩቅያ (ዱዓ) ልርቅህን?” እርሱም “አዎን” አለ።
አነስም እንዲህ አለ፦
«አላህ ሆይ! የሰዎች ጌታ ሆይ፣ ችግርንና ሕመምን አስወጋጅ ሆይ፣ ፈውስን ስጥ፤ አንተ ብቻ ፈዋሽ ነህ። ከአንተ በቀር ፈዋሽ የለም። ምንም ሕመም የማያስቀር ሙሉ ፈውስ ስጥ።»ታል)።
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
✨https://t.me/dr_of_heart


