አንዳንድ ጊዜ በሽታዎች ከፊዚዮሎጂካዊ ለውጥ ውጭ በሲህር፣ በጅን ወይም በአይነናስ ጥቃት ሊከሰቱ ይችላሉ። እነዚህን ምልክቶች ለይቶ ማወቅ ለህክምናው ግማሽ መንገድ ነው።
ክፍል 2
1. #መረጋጋትን_መነጠቅ፦ ውስጥዎ ሰላምና ተስፋ ይርቃል። ሰው ሲያወራ ይጨንቅዎታል፣ ቢጮሁ አይወጣልዎትም፣ በትንሽ ነገር ቱግ ይላሉ። መቆም መቀመጥ የሚያሳጣዎት እልህና መቁነጥነጥ ካለብዎት፣ ሳይኮሲስ (የአእምሮ መቃወስ) ደረጃ ላይ ሳይደረስ በፍጥነት ወደ ሩቅያ ማምራት ይኖርብዎታል።
2. #ከመግሪብ_በኋላ_ልዩ_ፍርሃት፦ ይህ የብዙ ሲህሮች መገለጫ ነው። በስኳር ወይም በደም ግፊት ህመም ላይ ሆነው ከመግሪብ በኋላ ልዩ የሆነ የፍርሃት ስሜት የሚሰማዎት ከሆነ፣ በሽታው ከሲህር የመጣ ለመሆኑ ትልቅ ምልክት ነው።
3. #የመድሃኒት_ተቃራኒ_ውጤት፦ አንዳንድ ጊዜ መድሃኒት ሲወስዱ ህመሙ ምንም አይስተካከልም፤ ወይም ደግሞ በተቃራኒው በትንሽ መድሃኒት የስኳር ወይም የደም ግፊት መጠኑ እጅግ በጣም ይወርዳል። ለምሳሌ ከፍተኛ ስኳር ኖሮት መድሃኒት እንደወሰደ በ10 ደቂቃ ውስጥ ወደ 40 ዝቅ ብሎ ራሱን የሚስት ሰው፣ ወይም የደም ግፊት መድሃኒት እንደወሰደ በ2 ደቂቃ ውስጥ ደሙ እጅግ ቀንሶ የሚወላገድ ሰው ሲህር እንዳለበት ያሳያል።
4. #ሰላት_ላይ_የሚሰማ_ክብደት፦ ይህ በተለይ የደም ግፊት ህመምተኞች ላይ ይታያል። ሰላት ሲቆሙ አናትዎ ላይ ሰው የቆመ ያህል ይከብድዎታል። ይህ ጅኑ ከሰላት ሊከለክልዎ የሚያደርገው ጥረት ሲሆን፣ በአላህ ላይ ተመስጦ ሲያደርጉ ህመሙ ወዲያው መጥፋቱ ምስጢር ነው።
5. #የሞት_ፍርሃት_ውስዋስ፦ አሁንም አሁንም የሚሞቱ ይመስልዎታል። "አላነጋም" ወይም "አላመሽም" የሚል ስጋት ይገቡና እየሳቁ ድንገት ደንግጠው ዝም ይላሉ። "ልሞት ነው" የሚል ውስዋስ ውስጥዎ እየመጣ ይረብሽዎታል።
6. #በጥቂት_ውሃ_መርካት፦ ይህ በሲህር የስኳር ታማሚ በሆኑት ላይ ይታያል። በጣም ይጠማዎታል፣ ነገር ግን ለመርካት ብዙ ውሃ አያስፈልግዎትም፤ በአንድ ስኒ ውሃ ብቻ ጥምዎ ይቆርጣል።
7. #የወሲብ_ስንፈት (ለወንዱ)፦ ወንዱ በዚህ ሲህር ሲጠቃ በሳምንት ወይም በ15 ቀን ውስጥ ብልቱ ስራ ያቆማል። ከባለቤቱ ጋር ግንኙነት ሊያደርግ ሲል ይሸማቀቃል። ይህም በባልና ሚስት መካከል መቃቃር እንዲፈጠር የሚደረግ የሸይጧን ሴራ ነው።
ከነዚህና መሰል የሸይጧን ጭፍሮች ሸር በአላህ እንጠበቃለን። ማንኛውም አይነት ህመም ሲገጥምዎ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያ ዶክተሮችን፣ የሜዲካልና የሳይካትሪስት ባለሙያዎችን ወደሚያገኙበት "ቀልብ ዶክተር" ቻናል በመምጣት ህክምናዎን በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) መንገድ ያግኙ።
ለሁላችሁም አፊያን ተመኘሁ። ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ!!
#ሲህር #ስኳር_በሽታ #ደም_ግፊት #ሩቅያ #ጅን #ቀልብ_ዶክተር #ኢስላማዊ_ህክምና #ፈውስ #ጤና #አይነናስ
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

