ከአነስ ቢን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተዘገበው፣ ነቢዩ ﷺ ወደ መጸዳጃ ቤት ሲገቡ እንዲህ ይሉ
ነበር፦
«اللهم إني أعوذ بك من الخبث
والخبائث»
"አላህ ሆይ! ከወንድ ሸይጣኖችና ከሴት ሸይጣኖች (ከክፉ ጅኖች) ባንተ እጠበቃለሁ።"
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
✨https://t.me/dr_of_heart

«اللهم إني أعوذ بك من الخبث
والخبائث»
8
8