@Lib_Weled · 1.9K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Lib_WeledIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 19, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አዲስ ልብወለድ እንድንጀምር ቻናሉን ሼር በማድረግ ተባበሩን🙏 @Lib_Weled
ሚጠብቁ ገመተች፡፡ የሂባ ልጅ የመጣው ከወንድ ጋር ተኝታ ነው፡፡ የናርዶስም ስብራት የተፈጠረው ከወንድ ጋር ተኝታ ነው፡፡ ልዩነቱ ግን በጋብቻ እና በዝሙት መሀል ነው፡፡ ከጋብቻው ልጅ ….. ከዝሙቱ ደግሞ በሽታ! ጋብቻ ምንም ያህል የተመቻቸ ባይሆን እንኳ ፍሬው እንደዝሙት አይከፋም ስትል አሰበች፡፡ ጋብቻ ያስከተለው ህይወትን ….. ዝሙቷ የሸለማት ሞትን እንደሆነ ስታስብ እንባዋ ቀደማት፡፡ ናርዶስን የመረመረቻት ነርስ ከላብራቶሪ የመጣላትን ውጤት ከተመለከተች በኋላ ወደ ተ…
የሂባዋ ናርዶስ ክፍል ሀያ (ፉአድ ሙና) . ቀመር የኢምራን ነገር ተስፋ እያስቆረጣት የመጣ ይመስላል፡፡ ከሱ የጠበቀችውን ክብር እያገኘች አይደለም፡፡ ዶርም ውስጥ ተኝታ በደንብ ስታሰላስለው የነበረው ኢምራንን የምታስገድድበትን አዲስ መንገድ ነበር፡፡ ምንም አይነት አዲስ መንገድ አላገኘችም፡፡ ከዶርም ወጥታ በቀጥታ እየተንደረደረች ወደ ኢምራን ቢሮ ሄደች፡፡ ኢምራን ቢሮው ውስጥ ተቀምጦ እያነበበ ነበር፡፡ ሳታንኳኳ ቢሮውን በርግዳው ገባች፡፡ ኢምራን ሁኔታዋ በጣሙን አስደንግጦ…
እንዴት ይኼን ያህል ራስ ወዳድ ትሆናለህ? ትንሽ እንኳ አላሳዝንህም?›› ተነፋረቀች፡፡ ‹‹ናርዲዬ ምንድነው የምትዪው? የምን ራስ ወዳድነት ነው? ምን ሆንሽብኝ?›› ‹‹ቢያንስ እንኳ ምናለ በኮንዶም እንድንወጣ ብታደረግ? እህት ባይኖርህ እንኳ እናት የለህም?›› ‹‹ናርዲ እባክሽ ግራ አታጋቢኝ! ምንድነው አረገዝሽ እንዴ?›› ‹‹እሱማ በምን እድሌ! ስማ! ዛሬ የሄድክበት ሀኪም ቤት እኔም ክትትል ስጀምር እንገናኝ ይሆናል! አንተ ግን ሰብዓዊነት የማይሰማህ …… ደደብ ነህ እሺ…
የሂባዋ ናርዶስ ክፍል አስራዘጠኝ (ፉአድ ሙና) . ናርዶስ ከቢሮዋ ወጥታ በፍጥነት ደረጃውን ስትወርድ የኤርሚያስ ባልደረባ ተከተለቻት፡፡ ባለፈው ሰፈር ውስጥ አብረው አግኝታቸው ነበር፡፡ ናርዶስ ዛሬ ኤርሚያስ ለስብሰባ ወደ ሰበታ ሄጃለሁ ስላላት ከነጋ አላገኘችውም፡፡ እድሜዋ ከሀያ አራት የማይበልጠው አጠር ያለችው የኤርሚያስ ባልደረባ እየተፍለቀለቀች ቀረበቻት፡፡ ‹‹hey ናርዲ እንዴት ነሽ?›› ‹‹አለሁልሽ ሜላትዬ ሁሉ አማን ነው!›› ‹‹ኤርሚ ዛሬ የለም ብቻሽን ነሽ!›› …