የቀኑ መጀመሪያ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው!" እንኳን ለአዲሱ ቀን በሰላም አደረሳችሁ። ቸሩ አምላካችን… — ኩራዝ — TG.ME

የቀኑ መጀመሪያ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው!"
እንኳን ለአዲሱ ቀን በሰላም አደረሳችሁ። ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እያንዳንዱን እርምጃችንን ይባርክ፤ ቀናችንን የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ያድርግልን።
አሜን! 🙏
🍀 መልካም ቀን 🍀
👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @http_Orthodox_news
🙏2
September 3, 2026 27