ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!" "ደስ በማይላቸው ጊዜ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑ ሰዎች በእውነት… — ኩራዝ — TG.ME

"ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!"
"ደስ በማይላቸው ጊዜ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑ ሰዎች በእውነት እግዚአብሔርን የሚወዱ ናቸው።" — ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሁሉ ሰላምታንና ፍቅርን የምታካፍሉበት፣ የለመናችሁት የሚሰማበትና ያሰባችሁት የሚሳካበት የተባረከ ጠዋት ይሁንላችሁ።
አሜን!
መልካም ቀን ይሁንልን
👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @http_Orthodox_news
🙏6❤2
September 2, 2026 229 2