በእግዚአብሔር አርአያና ምሳሌ የተፈጠርህ መሆንህን አስታውስ። ስለዚህ ስለ ራስህ በተጠየቅህ ጊዜ በሙሉ እምነት
"እኔ የእግዚአብሔር አምሳል ነኝ ''
በማለት ተናገር። አንተ በምድር ላይና ውስጥ ካሉት ሁሉ . በላይ ዕውቀትና አንደበት የተሰጠህ የመለኮት ፍጡር ነህ። ከዚህ በተጨማሪ እግዚአብሔርን የማወቅ የማምለክ እና ደስ የሚያሰኘውን ሁሉ የመረዳት ችሎታ ያለህ ፍጥረት ነህ።
#አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ
