📢 ⚠️ Alert ⚠️ 📢
🚨 የብሔራዊ ባንክ አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ፡
በቨርቹዋል ንብረቶች ላይ የተጣለ እገዳ:
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያለፈቃድ በቨርቹዋል ንብረቶች (Virtual Assets) መገበያየት ሙሉ በሙሉ የተከለከለ መሆኑን በድጋሚ አሳስቧል።
🅾 የተከለከሉ ነገሮች፡
ክሪፕቶከረንሲ (እንደ Bitcoin) እና ማንኛውም ዲጂታል መገበያያ።
መግዛት፣ መሸጥ፣ ማስተላለፍ፣ ማከማቸት ወይም የገንዘብ ልውውጥ ማመቻቸት።
⚠️ ማስጠንቀቂያ፡
በእነዚህ ተግባራት መሳተፍ ለከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ፣ ለሳይበር ጥቃት፣ ለጭበርባሪዎች (Scams) እና ለሕግ ተጠያቂነት ያጋልጣል።
🅾ህዝቡ ከማንኛውም የቨርቹዋል ንብረት እንቅስቃሴ እንዲቆጠብ ባንኩ በጥብቅ አሳስቧል።
🌐 ምንጭ፡ nbe.gov.et
Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
.. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
6
4
2
2July 24, 2026 9.2K 9