🔥Grade 12 Result
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን፣ ፈተናውን ከወሰዱ 550,210 ተማሪዎች መካከል 12.8 በመቶው (70,544 ተማሪዎች) የማለፊያ ነጥብ አግኝተዋል። የትምህርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ካለፉት ዓመታት የተሻለ ውጤት በመመዝገቡ የሬሚዲያል ተማሪዎች ቁጥር ይቀንሳል፣ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችም ተለይተዋል።
🅾የ2018 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ማጠቃለያ
✅ፈተና የወሰዱ: 550,210
✅ያለፉ: 70,544 (12.8%)
🅾በተፈጥሮ ሳይንስ: 16.5% አልፈዋል።
🅾በማህበራዊ ሳይንስ: 8.33% አልፈዋል።
🅾የፈተና አሰጣጥ እና የዲሲፕሊን እርምጃዎች
🔖ኦንላይን ፈተና: 60% ተማሪዎች የተፈተኑ ሲሆን 18.37% አልፈዋል።
🔖የወረቀት ፈተና: ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል 4.2% አልፈዋል።
‼️የተባረሩ ተማሪዎች: በማዕከል ዲሲፕሊን ችግር 265 ተማሪዎች ተባረዋል።
🔖ጉዳያቸው የሚታይ: በኮምፒውተር ፈተና ላይ ክፍተት (Irregularities) የታየባቸው ተማሪዎች ጉዳይ እየታየ ነው።
🔥ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ
✅ተፈጥሮ ሳይንስ (ወንድ): 591.6/600 (ኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ)
✅ተፈጥሮ ሳይንስ (ሴት): 583/600 (እንጅባራ አገው ምድር)
✅ማህበራዊ ሳይንስ (ወንድ): 576.2/600 (ዶዶላ ኢፋ ቦሩ)
✅ማህበራዊ ሳይንስ (ሴት): 569.1/600 (ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር
📢ውጤት መቼ ይታያል ?
🧑💻ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
‼️በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
✅➡️Entrance ዉጤት ሲገለፅ በቀላሉ የምታዩባቸው መንገዶች !!!
1. https://result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284
4 t.me/EAESbot ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔥Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
.. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💬 Discussion 👉@Johnastu
📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
4
3
2August 22, 2026 2.1K 14