📣BREAKING NEWS
🚨 አዲስ የዩቲዩብ መመሪያ!
✅ዩቲዩብ ከነሐሴ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ የቪዲዮ እይታ (Views) አቆጣጠሩን ሊቀይር ነው።
✅ የድሮው አሰራር፡ እይታ ለመቆጠር ቪዲዮው 30 ሰከንድ መታየት ነበረበት።
✅ የአሁኑ አሰራር፡ ቪዲዮው መጫወት እንደጀመረ በቀጥታ 1 እይታ ተብሎ ይደመራል።
🅾ይህ ለውጥ የመጣው ከ"Shorts" አቆጣጠር ጋር አንድ አይነት ለማድረግ ሲሆን፣ የቪዲዮዎችዎን የእይታ ቁጥር በእጅጉ ሊጨምረው ይችላል።
⛔️ነገር ግን የዩቲዩብ የገቢ ክፍያ አሁንም የሚሰላው ተመልካቹ ቪዲዮውን ባየበት ሰዓት (Watch Time) ላይ ተመስርቶ መሆኑን እንዳይዘነጉ።
🔥Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
.. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💬 Discussion 👉@Johnastu
📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
6
5
3
1
1August 18, 2026 5K 8