የዚህን ያህል መሴጅ ተከምሮ አያውቅም:: SMS ሁሌ ባዶ ነው:: ሁሌ ይነበባል ወይም ይደለታል:: ይህኛው ግን… — Hasen Injamo — TG.ME

የዚህን ያህል መሴጅ ተከምሮ አያውቅም:: SMS ሁሌ ባዶ ነው:: ሁሌ ይነበባል ወይም ይደለታል:: ይህኛው ግን የመ-ገንዘብ መሴጅ ነው:: መጽሓፍ ሲደርስ ለእኔም መሴጅ ይደርሳል:: ደስስስስ ይለኛል:: ከፍሎ የማይደርሰው አንድም ሰው አይኖርም:: አንዳንዴ ሰዎች ያግዙኛል:: ስህተት አገኛለሁ:: ለማረም ትንሽ ጊዜ ይወስዳል:: እኔው ነኝ የምይዘው::

-> ፖስታ ቤት የተሸኘ, የእኔ ማስታወሻ ነው የሚል የቴሌግራም መሴጅ በፍጹም የመጽሓፍ መቀበያ አይደለም:: እርሱን ይዛችሁ ፖስታ ቤት እንዳትሄዱ::

-> መቀበያው በስልክ SMS ላይ RD ብሎ የሚጀምር 13 ዲጂት ቁጥር ሲደርሳችሁ ነው:: እርሱን በፖስታ ቤት ዌብሳይት Tracking ላይ በማስገባት የት እንዳለ ይነግራችሗል::
_

ለመጽሓፍ ክፍያ ቆሟል:: አትክፈሉ:: እጅግ በጣም አመሰግናለሁ::
❤27👍12🤔1
September 6, 2026 2.4K