-> ሙዚቃ በጣም ምርጥ ነገር ነበር:: ግን በሰካ-ራምና ዝሙ-ተኛ እጅ ገባ:: ሙዚቃ የመላእክት ኸርዝ እና የአጋንንት ኸርዝ አለው:: የመላእክቶቹ ሙሉ ለሙሉ ሲያርቁት በአጋንንት ቁጥጥር ስር ዋለና ወደ ፍትወት የሚመራው ብቻ ቀረ::
-> የገንዘብ ሲስተም እጅግ በጣም ምርጥ ግኝት ነበር:: ኃይማኖታዊያን ዱንያ ብለው ናቁትና በገዳ^ይ, በሰካ^ራምና ዝሙ^ተኛ እጅ ወድቆ ኃይማኖትና ክብር ሳይቀር ያስገብር ያዘ::
-> Ai እጅግ በጣም ድንቅ ግኝት ነው:: ግን አሁንም በተመሳሳይ ሰዎች እጅ ነው ያለው:: ለመልካም ከተጠቀምንበት የፋይናንስ ሲስተሙን ሰንሰለት ሊበጥስልን ይችላል:: ገንዘብ ወደማያስፈልግበት ሥርዓት ይወስደናል:: ምርት በAi እና ሮቦት የሚመረት ከሆነ የካፒታሊስት የፋይናንስ ሥርዓት ይቋረጣል::
ይህ የገባኝ የንግድ ባንኮችን ዲጂታል መገበያያ እና የብሔራዊ ባንኮች ዲጂታል መገበያያን ልዩነት ስጎረጉር ነው:: (መ-ገንዘብ ላይ በስሱ አለ)
33
8August 30, 2026 3K 5