وَالضُّحَىበረፋዱ እምላለሁ፡፡ተመልከት ጌታህ በረፈደው የሰዎች የንጋት ግርግር እና ጫጫታ ስክን በሚልበት ሰአት ማለ። ፀሀይዋ የማታቃጥል የምትለሰልስ በሆነችዋ ሰአት፤ የሰዎች ሁከት ፣ጫጫታ እና ግርግር ስክን በሚልበት ሰአት ለጌታህ ሁለት ረከዐን ስገድ።t.me/Hafu_posts/18419Translate26131September 6, 2026 2.1K 2 3