ድርጅት:- ዶ/ር ብርሀኑ መካከለኛ ክሊኒክ
ክሊኒካችን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📋 የስራ መደብ: ነርስ
• የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ / ዲፕሎማ
• የስራ ልምድ: ቢኖረው ይመረጣል
• ደሞዝ: በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ፍላጎቱ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን (Document) በቴሌግራም/ዋትሳፕ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ እና ማስረጃ ለመላክ:


