ቀጣሪ ተቋም፦ ብሔረፅጌ መካከለኛ ክሊኒክ
ክሊኒካችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📋 ክፍት የሥራ መደቦች፦
1. B.Sc ነርስ (Nurse) - ወንድ
• ትምህርት ደረጃ፦ B.Sc degree in Nursing
• የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ (በግል ክሊኒክ የሠራ ብቻ)
• ልዩ መስፈርት፦ ማይነር (Minor procedure/surgery) መስራት የሚችል ፤ በእጁ ላይ የመልቀቂያ ወረቀት ያለው
2. ፊዚዮቴራፒስት (Physiotherapist)
• ፆታ: ወንድ/ሴት
• ትምህርት ደረጃ፦ B.Sc degree in Physiotherapy
• የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
እንዴት ማመልከት ይቻላል፦
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ።
@healthinovation

