ድርጅት:- ዶ/ር አህመድ መካከለኛ ክሊኒክ
ዶ/ር አህመድ መካከለኛ ክሊኒክ ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ የሆነ የጤና ተቋም ሲሆን፣ ድርጅታችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች እንድትመዘገቡ ይጋብዛል።
💼 ክፍት የስራ መደቦች
1. ዲፕሎማ ነርስ (Diploma Nurse)
• ብዛት: 1
• ፆታ: ሴት
• ትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ ዲፕሎማ እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው/ላት
• የስራ ልምድ: 0 አመት እና ከዚያ በላይ
2. ቢኤስሲ ነርስ (BSc Nurse)
• ብዛት: 1
• ፆታ: ሴት
• ትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው/ላት
• የስራ ልምድ: 0 አመት እና ከዚያ በላይ
ℹ️ ተጨማሪ መረጃ
💰 ደሞዝ: በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ በአካል ወይም በቴሌግራም አድራሻ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ:

