የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ​ድርጅት: ላይት ዳይት ኑትሪሽን ኮንሰልቲንግ ሴንተር ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሥራ… — HIVN COC Channel — TG.ME

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
​ድርጅት: ላይት ዳይት ኑትሪሽን ኮንሰልቲንግ ሴንተር ኃ/የተ/የግ/ማህበር


የሥራ መደብ: ሪሴፕሺኒስት / እንግዳ ተቀባይ (ሴት)
• የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
• ​ትምህርት: በኑትሪሽን፣ በፉድ ሳይንስ፣ በነርሲንግ/Health related፣ በሴክሬተሪያል ሳይንስ ወይም በኮሙኒኬሽን ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
• ​ልምድ: 0 ዓመትና ከዚያ በላይ
• ​ቋንቋ: አማርኛ እና እንግሊዝኛ በጥሩ ሁኔታ መናገር እና መጻፍ የሚችል/ችል
• ​ክህሎት: በ MS Word፣ Excel እና ኢሜይል አጠቃቀም ላይ በቂ እውቀት ያላት

📝 ዋና ዋና ኃላፊነቶች:
- ​ደንበኞችን መቀበል እና የማዕከሉን የአገልግሎት መረጃ መስጠት
- ​የስልክ ጥሪዎችን እና የቀጠሮ ጊዜዎችን ማስተካከል/መምራት
- ​የደንበኞችን ፋይል ማደራጀት እና ክፍያዎችን ማከናወን

📍የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ (ለቡ መብራት ኃይል)
⌛ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም

📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የሥራ ልምድዎን (CV) እና የትምህርት ማስረጃዎችዎን በሚከተሉት አማራጮች ይላኩ፡
📧 ኢሜይል: [email protected]
📱 ቴሌግራም/ዋትስአፕ: 0988051415

@healthinovation
❤6
September 7, 2026 852 8