HIVN COC Channel: post #2321 — TG.ME

የሥራ ማስታወቂያ
​ኢትዮ ቪክትሪ ኮሌጅ የደብረ ብርሃን ካምፓስ


መስፈርቱን የሚያሟሉ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የቅጥር መመዘኛ መስፈርት፡
• በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራን ቅጥር መመዘኛ መስፈርት መሠረት
• ደመወዝ፡ በስምምነት
​የሚያስፈልጉ ሰነዶች፡
• ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ የ2ኛ ደረጃ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የማስተርስ ዲግሪ ሰርቲፊኬቶችና ትራንስክሪፕቶች (ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ)
• CV እና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማስረጃ
• ከቀድሞ አሠሪ የቅርብ ጊዜ መልቀቂያ

የምዝገባ ሁኔታ፡
አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ፡

• ​በአካል፡ በኮሌጁ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 1፣ ሕንፃ ቁጥር 11 በመቅረብ
• ​በኢሜይል፡ [email protected]
• ​በኦንላይን፡ የGoogle Form ሊንክ/QR ኮድ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ።

​ለበለጠ መረጃ፡
0913024133 / 0909458287

ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
❤2🥰1
September 5, 2026 547 1