ድርጅት:- ፊ-ነድ የመጀመሪያ ደረጃ ክሊኒክ
ክሊኒካችን ከዚህ በታች የገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ነርስ ፕሮፌሽናል/ ዲፕሎማ አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የሥራ መደብ፡ ዲፕሎማ / ቢኤስሲ ነርስ
• ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ ነርስ የተመረቀ/ች እና ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ ( License) ያለው/ላት
• የሥራ ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ተጨማሪ መረጃ፡ የሙያ ፈቃድ (Licensus) ለሚያከራይ አበል/ኪራይ ይከፈላል
ማመልከቻ:
ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉና ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ከታች በተገለፀው ቴሌግራም አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ፦
ለበለጠ መረጃ:
@healthinovation

