“አገዛዙ ወንጀለኛ እና ሰላማዊ ንግግር ማድረግ የማይችል ሀይል በመሆኑ #በፅምዶ መወገድ ያለበት ስርኣት እንደሆነ ስምምነት ላይ ተደርሷል” ... አቶ አማኑኤል የሂዊ ምክትል ፕሬዝዳንት ማታ ሶስት ሰአት ላይ #ስታሊንን ተክቶ የተናገረው ነው 😑 ...
አማኒ የአራዳ ልጅ በተመሳሳይ ሰአት ... በማርያማዊት ያፃፈውን ደብዳቤ ደግሞ ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ ..."አሸማግሉን ፣ አደራድሩን" .. ኦባሳንጆን እንጂ የማላምነው ሁሉንም አምናለው" .. የሚል መግለጫ አውጥቷል ...
በአስር ቋንቋ መግለጫ ይሰጣሉ የተባሉት #ተፀምዳጆች ሌላው ቢቀር የእኛ የመፃመድ መግለጫ ሳይወጣ .. ሂዊ በሽምግልና ለመታጨት መግለጫ ስለምንስ አወጣች ብለው አይጠይቁምን 😑 ...
.
.
.

1
1September 7, 2026 258 2