#OFFICIAL የፕሪሚየር ሊግ የዳኞች ኮሚቴ አርሰናል ከአስቶን ቪላ ጋር በነበረው ጨዋታ ፔናልቲ እንደተነፈገ በሙሉ ድምጽ አረጋግጧል።✅ኮሚቴው ማትሰን በብሩኖ ጉማሬሽ ላይ የሰራው ጥፋት ፔናልቲ እና ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያሰጥ እንደነበር እና VAR ጣልቃ መግባት እንደነበረበት ገልጿል።SHARE | @FN_SPORTSt.me/FN_SPORTS/192590Translate71September 9, 2026 1K 1