ዚነዲን ዚዳን ስለ ሜሲ የባሎንዶር እድል🗣 " ለሱ መቶ ጊዜ ድምፅ እሰጣለሁ። እሱ ቢያሸንፍ ምንም… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

ዚነዲን ዚዳን ስለ ሜሲ የባሎንዶር እድል🗣

" ለሱ መቶ ጊዜ ድምፅ እሰጣለሁ። እሱ ቢያሸንፍ ምንም አልደነቅም። ስለ የምንግዜም ምርጥ ተጫዋችነቱ አሁንም ድረስ ጥርጣሬ ያለው ሰው በእውነት እሱ የእግር ኳሱ ማህበረሰብ አካል አይደለም።"
👏8❤5
September 9, 2026 1.9K