ሰር ዴቪድ ቤካም ስለ ማንችስተር ዩናይትድ "በአባቴ ምክንያት ሁሌም የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ። ወደ ቻምፕዮንስ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

ሰር ዴቪድ ቤካም ስለ ማንችስተር ዩናይትድ

"በአባቴ ምክንያት ሁሌም የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ። ወደ ቻምፕዮንስ ሊግ ተመልሰን ማየት ትልቅ ነገር ነው። እንደ ዩናይትድ ደጋፊነቴ ሁል ጊዜም አዲስን ሲዝን የምመለከተው በአዎንታዊ እይታ ነው። "
🔥10❤7😁2
September 9, 2026 2.3K