የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ7 ስታዲየሞች ይደረጋል። ስታዲየሞቹም: - የአዲስ አበባ ስታዲየም… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ7 ስታዲየሞች ይደረጋል።

ስታዲየሞቹም:
- የአዲስ አበባ ስታዲየም
- የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
- የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
- የባህርዳር አለም አቀፍ
- የሃላባ ስታዲየም
- አብዩ ኤርሳሞ ስታዲየም (ሆሳእና ) እና
- የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አባያ ካምፓስ ስታዲየም ናቸው።

በተጨማሪ ሊጉ በስድስት ቋት ተከፍሎ በአንድ ሜዳ ላይ በደርሶ መልስ መልኩ ይደረጋል።

© ቴዎድሮስ ታከለ/ ሃትሪክ ስፖርት

SHARE | @FN_SPORTS
❤9
September 9, 2026 2.1K 2 1