በዳይመንድ ሊግ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል አትሌት ገመቹ ጎዳና አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራስልስ ዳይመንድ ሊግ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ገመቹ ጎዳና አሸንፏል።
አትሌት ገመቹ 8 ደቂቃ ከ08 ሰከንድ ከ67 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቅቋል።
አትሌቱ ከ12 ቀናት በፊት በፖላንድ ሲሌሲያ በተካሄደው የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር አንደኛ ስለመውጣቱም ከፌዴሬሽኑ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

4September 5, 2026 607 1