EdMap Community: post #1283 — TG.ME

🇪🇪 የኢስቶኒያ (Estonia) መንግስት ነፃ የትምህርት ዕድል 2026

አውሮፓ መማር ወይም ምርምር መስራት ለሚፈልጉ ተማሪዎችና ተመራማሪዎች አሪፍ አጋጣሚ መጥቷል! የኢስቶኒያ መንግስት ለተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ማመልከቻ መቀበል ጀምሯል።

ምን ምን ዕድሎች አሉ?
✔️ የክረምት እና የበጋ አጫጭር ስልጠናዎች (Summer & Winter School) - ክፍት ነው!

✔️ ለተመራማሪዎችና ለዩኒቨርሲቲ መምህራን የሚሰጡ ግራንቶች - ክፍት ነው!

✔️ ለዲግሪ እና ለኤክስቼንጅ ፕሮግራሞች - በቅርቡ ይከፈታል

ጥቅማ ጥቅሞቹ፦

• እስከ €700 የሚደርስ የትምህርት ክፍያ ሽፋን

• የመኖሪያ ቤት ድጋፍ

• በየወሩ እስከ €660የሚደርስ የኪስ ወጪ (Stipend)

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ May 1, 2026 – ለአሁኑ ክፍት ለሆኑት ፕሮግራሞች

🔗 ዝርዝር መረጃዎችን ለማንበብና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦ https://www.edmap.et/estonia-government-scholarships-2026/

ለጓደኞቻችሁ አጋሩ
❤2
April 21, 2026 1.4K 2 9