Internship በጀርመን
በቴክኖሎጂ፣ መረጃ አስተዳደር እና ዲጂታል ሥራዎች ላይ አለም አቀፍ የሥራ ልምድ ማግኘት ይፈልጋሉ?
የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ከኅዳር 2026 እስከ ሚያዝያ 2027 ባሉት 24 ሳምንታት ውስጥ በጀርመን በርሊን ከተማ የሚከናወን የኢንተርንሺፕ ዕድል አቅርቧል።
ይህ የኢንተርንሺፕ የሚከተሉትን ተግባራዊ የሥራ ልምዶች ይሰጣል፦
• Information management and digital workplace technologies
• Microsoft 365 and collaboration tools
• Meeting and event support
• AI-enabled workplace platforms
• Documentation and reporting
• IT and audiovisual technologies
ጥቅማጥቅሞች፦
• የኑሮ አበል
• የምግብ ድጋፍ
• የሕክምና እና የጉዳት ዋስትና (ኢንሹራንስ)
• በታላቅ ዓለም አቀፍ ድርጅት ውስጥ ጠቃሚ የሥራ ልምድ
የመስፈርቶች ማጠቃለያ፦
• ዕድሜዎ ቢያንስ 20 ዓመት የሆነ
• ቢያንስ የሶስት ዓመት የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ያጠናቀቁ
• የትምህርት ዝግጅትዎ በComputer Science, IT, Information Management, Data and Information Systems, ወይም ከእነዚህ ጋር በተያያዙ መስኮች የሆነ
• እንግሊዝኛ ቋንቋን በጥሩ ሁኔታ መናገር የሚችሉ •
- ማይክሮሶፍት 365 እና ዲጂታል የትብብር መሣሪያዎችን(Collaboration platforms) ማወቅ
የመመዝገቢያ የጊዜ ገደብ፦ ነሐሴ 15 ቀን 2026
ሙሉ መስፈርቶችን፣ ጥቅማጥቅሞችን፣ የመመዝገቢያ ሂደቱን እና ሌሎች ጠቃሚ ዝርዝሮችን ለማግኘት https://www.edmap.et/who-internship-2026-in-germany/

4
1August 10, 2026 748 11