EdMap Community: post #1287 — TG.ME

🇸🇰 የአውሮፓ ስኮላርሺፕ ዕድል — እስከ €15,000 የገንዘብ ድጋፍ! 🇪🇺

በስሎቫኪያ (Slovakia) ታዋቂ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በBachelor's ወይም Master's ዲግሪ ለመማር ለምትፈልጉ አለምአቀፍ ተማሪዎች የተዘጋጀ ምርጥ ዕድል ነው።

💡 የስኮላርሺፑ ጥቅሞች፡-

- አጠቃላይ የገንዘብ ድጋፍ፡ እስከ €15,000 (በዓመት €5,000) ይሰጣል።

- አውሮፓ መኖር፡ ወጪያቸው በጣም በርካሽና ምቹ በሆኑ የስሎቫኪያ ከተሞች መኖር።

- Erasmus+ ዕድል፡ በፕሮግራሙ አማካኝነት ወደ ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ተጉዞ የመማር ዕድል።

- ደረጃውን የጠበቀ ዲግሪ፡ በመላው አውሮፓ ህብረት (EU) ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት።

👥 ማነው ማመልከት የሚችለው?

- የትኛም ሀገር ዜጋ የሆነ
- ለባችለርስ (የመጀመሪያ ዲግሪ) ወይም ለማስተርስ ማመልከት የሚፈልግ።
- የዕድሜ ገደብ የለውም!
- የSAT ወይም SCIO ፈተና ውጤት ያለው/ያላት።

📅 የማመልከቻው ማጠቃለያ ቀን (Deadline): July 31, 2026

🔗 ሙሉ መረጃውን ለማንበብና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦ https://www.edmap.et/slovakia-scholarships-20262027/
❤3👍1
July 13, 2026 1.1K 2 21