🇷🇴 የሮማኒያ መንግስት ነፃ የትምህርት ዕድል (Scholarship) ለ 2026! 🎓
የሮማኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁሉንም ወጪ የሚችል (Fully Funded) የትምህርት ዕድል ለዓለም አቀፍ ተማሪዎች ክፍት አድርጓል።
✨ ጥቅማጥቅሞቹ
✔️ ሙሉ የትምህርት ክፍያ (Tuition Fee) አይጠየቅም።
✔️ ነፃ የመኝታ አገልግሎት።
✔️ በየወሩ የሚሰጥ የኪስ ገንዘብ (Stipend)።
✔️ የሮማኒያ ቋንቋን በነፃ የሚማሩበት የ 1 ዓመት የዝግጅት ጊዜ።
📚 የሚሰጥባቸው የትምህርት ደረጃዎች፦
- የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's)
- ሁለተኛ ዲግሪ (Master's)
- የዶክትሬት ዲግሪ (PhD)
👉 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ መጋቢት 22፣ 2018 ዓ.ም (March 31, 2026)
ሙሉ መረጃውን ለማንበብና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦
https://www.edmap.et/romania-scholarship26/

2March 26, 2026 2K 28