EdMap Community: post #1279 — TG.ME

🇦🇺 የአውስትራሊያ ነፃ የትምህርት ዕድል (Scholarship) ለኢትዮጵያውያን!

የ2027 የአውስትራሊያ መንግስት ሙሉ ወጪን የሚሸፍን (Fully Funded) የትምህርት ዕድል አመልካቾችን መቀበል ጀምሯል።

ይህ ዕድል በተለይ ለኢትዮጵያውያን ክፍት በመሆኑ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ባላቸው የአውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor’s) ወይም ማስተርስ (Master’s) ለመማር ወርቃማ አጋጣሚ ነው።
ጥቅማጥቅሞቹ ምንድን ናቸው? 💰

የአውስትራሊያ መንግስት የሚከተሉትን ወጪዎች ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል፦

- ሙሉ የትምህርት ክፍያ
- የደርሶ መልስ የአየር መንገድ ትኬት
- ወርሃዊ የኪስ ወጪ (Living allowance)
- የጤና መድን (Health insurance)
- ለጥናትና ምርምር የሚያስፈልጉ ድጋፎች

📅 የማመልከቻው ማብቂያ ቀን: ሚያዝያ 22፣ 2018 ዓ.ም (April 30, 2026)

ጊዜው ሳይረፍድ አሁኑኑ መረጃዎችን በማንበብ ማመልከት ትችላላችሁ። ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ!

🔗 ዝርዝር መረጃውን ለማግኘትና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦
https://www.edmap.et/auscholarships-2027/

እንደተለመደው ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🎓
👍3❤1
March 5, 2026 1.9K 46