ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል!
እንኳን ለ130ኛው የዓድዋ ድል በዓል ቀን በሰላም፣ በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ !!
" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች " - ጂጂ
የዓድዋ ድል ከባርነት ነፃነትን፣ ከመለያየት አንድነትን፣ እና ከመገዛት ክብርን የመረጡ ህዝቦች የማይበገር መንፈስ ማረጋገጫ ነው።
መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!

3March 2, 2026 1.3K 1