🇮🇩የኢንዶኔዥያ መንግስት (KNB) የ2026 ሙሉ ወጪው የተሸፈነ የትምህርት ዕድል (Fully Funded Scholarship) ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ክፍት አድርጓል።
ይህ ዕድል ለBachelor’s፣ ለMaster’s እና ለPhD ፈላጊዎች የሚሆን ሲሆን፤ በደቡብ ምስራቅ እስያ ምርጥ በሚባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የመማር ዕድል ይሰጣል።
✨ ጥቅማጥቅሞቹ ምን ምን ናቸው?
✔️ የትምህርት ቤት ክፍያ (Full Tuition Fee)
✔️ የወርሃዊ የኪስ ድጎማ (Monthly Allowance)
✔️ የደርሶ መልስ የአውሮፕላን ትኬት
✔️ የጤና መድን (Insurance)
✔️ የ1 አመት የኢንዶኔዥያ ቋንቋ ስልጠና (BIPA)
✔️ የምርምር እና የመጽሐፍ አበል
📚 የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች፦
ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ ህግ፣ ህክምና፣ ማህበራዊ ሳይንስ፣ አርክቴክቸር፣ ማኔጅመንት እና ሌሎችም በርካታ ዘርፎች ተካተዋል።
🗓 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: መጋቢት 22፣ 2018 ዓ.ም (March 31, 2026)
ኢንዶኔዥያ ባላት ውብ ተፈጥሮ እና ጥራት ባለው ትምህርት ትታወቃለች፤ ይህን ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጣችሁ!
👉 ሙሉ መረጃውን ለማንበብ እና ለማመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ 🔗 https://www.edmap.et/knb-scholarship/
ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረጉን እንዳትረሱ! ✈️📚

4
2February 3, 2026 1.9K 1 27