EdMap Community: post #1272 — TG.ME

🎓 ሙሉ ወጪው የተሸፈነ የInternship ዕድል! በጀርመን

ክረምቱን በጀርመን የዓለም ደረጃ ባላቸው ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በመስራት ለማሳለፍ ይፈልጋሉ?
ይህ Summer Internship Program በሳይንስ እና ምህንድስና የትምህርት ዘርፎች ለሚማሩ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ሙሉ ወጪያቸው የተሸፈነ የስራ ዕድል ያቀርባል!

ማመልከት የሚችሉ

የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች: በEngineering ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ የምድር ሳይንስ (Earth Science) ወይም ተዛማጅ መስኮች ተማሪዎች።

ፕሮግራሙ የሚከተሉትን ይሸፍናል

- ወርሃዊ ድጎማ (Stipend)

- የጉዞ ወጪ ድጋፍ

- የመኖሪያ ቤት ድጋፍ (Housing assistance)

Note: IELTS ማስረጃ አያስፈልግም!

ይህ ዓለም አቀፍ ልምድ ለማግኘት፣ CVዎን ለማጎልበት እና የአካዳሚክ ግንኙነቶችን ለመፍጠር ወርቃማ አጋጣሚ ነው።

🕒 ከ Nov 30, 2025 በፊት ያመልክቱ

👉 ሙሉ መረጃውን እና ለማመልከት: https://www.edmap.et/summer-internship-in-germany/
❤2
November 4, 2025 1.9K 2 18