EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹: post #2920 — TG.ME

ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት ያልጀመራቹ ተማሪዎች በተመደባችሁበት የክላስተር ማዕከል ነገ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን።🇪🇹

ማሳሰቢያ:-

ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች መደበኛው ምዝገባ ነገ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እየነገርናቹ ሳታስመዘግቡ ቀርታቹ ቦታው በሌላ አዲስ ተማሪ ቢተካበት ት/ቤቱ ሀላፊነት አይወስድም።

🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ
               16/11/2018 ዓ.ም🇪🇹
July 21, 2026 857