EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹: post #2945 — TG.ME

ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከኬጂ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም የመፅሐፍ ግዥው የመጨረሻ ቀን ስለሆነ መፅሐፍ ያልገዛቹ ወላጆች ከነገ በኋላ የመፅሐፍ ሽያጭ ስለሚቆም በተጠቀሰው ቀን የመፅሐፍ ግዥ እንድትፈፅሙ በጥብቅ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ:-
  የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።

  🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የትምህርት አስተዳደር
           13/12/2018 ዓ.ም🇪🇹
August 19, 2026 282 3