@gtedu2016 · 1K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/gtedu2016Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 22, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራር ሙያ ፈቃድ ፈተና ወስዳችሁ 62.5 እና በላይ ውጤት ላስመዘገባችሁ የትምህርት ቤት አመራሮችና መምህራን በሙሉ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ጥር 9/2018 ዓ/ም የክዋኔ ማህደረ ተግባር ምዘና የሚሰጥ በመሆኑ የፊታችን ረቡዕ ጥር 06/2018ዓ/ም ኦረንቴሽን የሚሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ማሳሰቢያ፦ የጽሑፍ ፈተናውን 62.5 ያመጡ ለክዋኔ ማህደረ ተግ…
ጥብቅ ማሳሰቢያ:- የኦረንቴሽን ቦታ ድል በር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መሆኑን እናሳውቃለን።
ማስተካከያ!!!
ለሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን በሙሉ:- በአገር አቀፍ ደረጃ ግንቦት 23/2017 ዓ/ም የተሰጠው የመምህራን እና ትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፍቃድ ምዘና ውጤት ስለደረሰ ነገ አርብ ጥቅምት 21/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የእውቅና ፍቃድና እድሳት ዳይሬክቶሬት በአካል ቀርባችሁ የትም/ቤታችሁን መምህራንና አመራሮች ውጤት እንድትረከቡ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- ኋላፊ…