Gulele Teachers and Edu.Leaders Professional Liecencing: post #71 — TG.ME

ቀን 21/09/2017 ዓ.ም አስቾካይ ማስታወቂያ 1.ሁሉም ተመዛኞች በ22/09/2017 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ በመድኃ/አጠ/2ኛ/ደ/ትም/ቤት ተገኝቶ የሚመዘኑበትን ክፍል እንዲያዉቅ እናሳስባለን ። 2.ማንኛዉም መዛኝና ሱፔርቫይዘር ነገ በ22/09/2017 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ በመድኃ/አጠ/2ኛ/ደ/ትም/ቤት ተገኝቶ የሚመዝንበትን ክፍልና ሱፔርቫይዝ የሚያደርጋቸዉን ክፍሎች እንድያዉቅ እናሳስባለን። 3.ማንኛውም መዛኝ እና ሱፐርቫይዘር ግንቦት 23/09/17 ዓ.ም ከጧቱ 12:30 ጀምሮ መድሀኒዓለም አጠ/2ኛ ደረጃ ትም/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ መገኘት ያለበት መሆኑን እናሳስባለን። 4.መዛኞች የመምህራን ሙያ ፈቃድ ሳይይዙ መምጣት የለባቸዉም ቢመጡም መስተናገድ አይችሉም ። 5.ሁሉም መዛኝና ሱፐርቫይዘር በቅ/ጽ/ቤቱ ከተሰጠው ባጅ በተጨማሪ ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ይዞ  መገኘት አለበት ። 6.የምዘናዉ እለት ማለትም በ23/09/2017 መዛኝም ሆነ ሱፔርቫይዘር ሞባይል ይዞ ግቢ መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ። 7.የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ር/መምህራን ከላይ የተጠቀሱት ተግባራት በአግባቡ እንፈፀሙ ኃላፊነታችሁን እንዲትወጡ ከአደራ ጭምር እናሳስባለን ።

May 29, 2025 2.7K 5