EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹: post #2941 — TG.ME

ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ለአፀደ ህፃናት(ኬጂ) ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ  ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም  በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ:-
  የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።
  🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ
           05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹
August 12, 2026 508 1