EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹: post #2917 — TG.ME

ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ በተመደባችሁት ደረጃ  ከ1-30 በቤተለሔም ት/ቤት  እንዲሁም  በት/ቤታቹ የተመደባቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርቱ እንደተጀመረ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን ወደ ትምህርቱ እየመጣቹ አይደለም ከነገ ጀምሮ በተመደባችሁበት ት/ቤት በቤተለሔም እንዲሁም በትምህርትቤታቹሁም የተመደባቹ ከዚህ በታች ስም ዝርዝር ውስጥ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርታችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ እያሳወቅን በትምህርቱ ላይ በማይገኝ ተማሪ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ እናሳስባል።
July 16, 2026 1.1K