የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ: post #2496 — TG.ME

"በጎ ልብ፤ ትንሽ ስጦታ፣ ግዙፍ ዓላማ!"

​በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ባህልን በማሳደግ የብዙዎችን ሕይወት በአንድ ላይ መቀየር እንችላለን!

​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ባዘጋጀው "የዲጂታል በጎነት" ፕሮጀክት አማካኝነት ማህበረሰባችንን ለመደገፍ የእርስዎ አስተዋፅኦ ከፍተኛ ዋጋ አለው።

​የለውጡ አካል ለመሆን አሁኑኑ ይሳተፉ፣ ወደ 6400 "A" ብለው መልዕክት ይላኩ! መልካምነትዎን በዲጂታል መንገድ ያጋሩ!

​#ዲጂታልበጎነት #6400A #ኢትዮቴሌኮም #የበጎፈቃድአገልግሎት #አዲስአበባ #EthioTelecom #AddisAbaba
👍5
August 1, 2026 200