የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ: post #2492 — TG.ME

የመምህርነት የስራ ቅጥር ምዝገባ ማስታወቂያ!

(ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ10/11/2018 ዓ.ም ያወጣው የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ምዝገባ ከዛሬ ማለትም ከ13/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚከናወን ይሆናል፡፡

የመምህርነት የስራ ቅጥር መመዝገቢያ ሊንክ

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfszWEujUr29knX3mhUsQJfzvosKBGCg7Jw2WznB0EsBMybGQ/viewform?usp=publish-editor
July 20, 2026 491 17