Catholic Web News Network: post #800 — TG.ME

Catholic Web Mezmur

ሰላም ለእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን። ለብዙ ጊዜ ስትጠይቁን እንደነበረው በ ካቶሊክ ዌብ ቦቶች ላይ መዝሙሮችን ማግኘት ከባድ መሆኑና አንድ መዝሙር ለማግኘት ግዴታ የአልበሙን መጠሪያ እና ቁምስና ማወቅ ግዴታ እንደሆነ ስትነግሩን ነበር።

ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት catholic web እንዴት እናስተካክል በማለት ካሉን የ technical team ጋር በመነጋገር ጥያቄያችሁን በመቀበል ለወራት አዲሱን ፕሮጀክት ስንሰራ ነበር።

በደረስንበት ውሳኔ መሰረት ለመጠቀም እንዲያመች ለመዝሙር አዲስ ቦት እንዲሰራ እና የመዝሙሩን ስም በመጻፍ ብቻ መዝሙር እንድታገኙ ለማድረግ ተስማማን።

አዲሱ ቦት ( @CatholicSongsBot ) በማስጀመር መዝሙሮችን ከምንም ጊዜ በቀለለ መልኩ ማግኘት የሚችሉ ይሆናል።

—————————————————————

Catholic Web Mezmur

Finding hymns on Catholic Web bots is difficult. To fix this, we spent months developing a new bot ( @CatholicSongsBot ). Now, you can easily find hymns by simply typing the song name.


Catholic Web 2026
❤‍🔥4👌2🙏1
August 1, 2026 710 1