በመንፈሳዊ ህይወታቹ ማደግ የምትፈልጉ ከሆነ ከምንም ነገር በላይ በየቀኑ ከምትሰሟቸውና ከምታያቸው ነገሮች ራሳቹን ጠብቁ ፤ እንዲሁም በየማህበራዊ ሚዲያው በየቀኑ ከሚበተኑ ቀልዶች ፣ ፊልሞች እና ከሌሎችም የእናንተን መንፈሳዊነት ከማያንፁ ሀሳቦች ተቆጠቡ ።
ልቡን የሚጠብቅ ሰው ህይወቱን ይጠብቃል ፤ ልባቹን ጠብቁ !
@thedayofpentecost · 7.4K subscribers
በዚህ ቻናል በኩል የታረደውን የእግዚአብሔር በግ እያከበርን ፣ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት በውስጥ ሰውነታችንን በሀይል እንበረታለን። መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው 🥰 @AdonaiComments_bot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/thedayofpentecostIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 22, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ፣
ከእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዜ እንድነሳ፤ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለሁ፤ባወኩህ ቁጥር እወድህና እዛው ከርማለሁ።