በመንፈሳዊ ሕይወት መለወጥና ማደግ ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና
#ሕይወት_በመንፈስቅዱስ_መነቃቃት_ሰሚናር
ይህ ሰሚናር የበርካት ምዕመናንን መንፈሳዊ ሕይወት ያሳደገና የቀየረ ሰሚናር ነው።
በዚህ ሰሚናር
✅ በግል ከጌታ ጋር ያለንን ሕይወት የምናሳድግበት
✅ ወደ እግዚአብሔር ቃል የበለጠ እንድንቀርብ ይረዳናል
✅ የፀሎት ሕይወታችን እንዲያድግ ይረዳናል
✅ በፅድቅና በቅድስና እግዚአብሔርን በመፍረት ሕይወት እንድናድግ ፀጋ የምናገኝበት ነው።
✅ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ፀጋና ኃይል የስጋን ስራ በመንፈስ እያሸነፉን እንድንኖር የሚያስችለን ነው።
✅ ወደ ንስሐ ሕይወት የሚያቀርበን ነው።
✅ ይህ ሰሚናር በርካታ ጥቅሞች ያሉት በመሆኑ ተመዝግበው እንዲማሩ እንጋብዞታለን።
የስልጠናው ቀን ከነሐሴ 18 እስከ 22
የስልጠናው ቦታ÷ ካቴድራል
ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 - ቀኑ 7:00
ለመመዝገብ +251921882666
+251913208880










