ከረጅም ጊዜ በኃላ የቦታችን update እና ተጨማሪ አዲስ project በቅርብ ቀን release የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን።
በእናንተ አስተያየት እና ካየነው ችግር በመነሳት መፍትሄ ያልነውን ስራ በመስራት ላይ ነን።
አዲሱ ፕሮጀክት ምንን ይዞ ይመጣ ይሆን?
New Project Loading...
---------------------------------------------------------
Catholic Web 2026



