ኮንትራክተር ለመሆን ምን ያስፈልጋል? 🇪🇹 What we need to have to be contractor?… — Construction holistic knowledge — TG.ME

ኮንትራክተር ለመሆን ምን ያስፈልጋል? 🇪🇹
What we need to have to be contractor? 🇪🇹

1.የንግድ ስያሜ በ ዌብሳቱ 👇👇 በመግባት መመዝገብ እና የ ድርጅቱን መዋቅር መወሰን
https://www.business.gov.et
ሀ. Sole proprietorship/ አንድ ግለሰብ ብቻ ባለቤት የሆነበት

ለ. PLC ( private limited company)/ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

ሐ.SC(share company)/ አክሲዮን ማህበር

2. ውል እና ማስረጃ ( document authentication) በመሄድ መመስረቻ እና መተዳደሪያ ማፀደቅ

3.ክፍለከተማ ንግድ ቢሮ በመሄድ በባንክ ዝግ አካውንት በማሳየት ካፒታል ማፀደቅ

4. ሰነዶች ማረጋገጫ በመሄድ በ ቤት ኪራይ ውል ማዘጋጀት

5. በአቅራቢያ ባለው ገቢዎች TIN number ማውጣት

6.የንግድ ምዝገባ እና ንግድ ፈቃድ https://www.business.gov.et በዚ ዌብ ሳይት በመግባት ማውጣት

7. ደረሰኝ ማሳተም

8. ኮንስራክሽን ቢሮ በመሄድ ደረጃ ማውጣት

ባላችሁ ብቃት (ልምድ ፣የሰው ሀይል፣ማሽን) የደረጃ እርከን ይወጣላችኋል


@CHKinet

Telegram:- https://t.me/CHKinet

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

YouTube:- https://youtu.be/hDLtu0hU_t8?si=WM8m1D6ayDzuYZ9n

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
❤12👍1👌1
September 3, 2026 1.2K 1 29